Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/ethiopiahistorywisdom/-1213-1214-1215-): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tg-me/post.php on line 50
የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች | Telegram Webview: ethiopiahistorywisdom/1214 -
Telegram Group & Telegram Channel
ከብዙ ጥቂቱን ስለ ክቡር ዶ/ር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ
****

👉ክቡር ዶ/ር ሎሬት አርቲስት ለማ ጉያ ከአባታቸው አቶ ጉያ ገመዳ ከእናታቸው ከወ/ሮ ማሬ ጎበና በ1921 በቢሾፍቱ ደሎ ቀበሌ ተወለዱ፡፡

👉 በአየር ሃይል ተምረው በከፍተኛ ነጥብ ተመርቀዋል፡፡ በአስመራ ከተማ በአየር ሃይል መምህርት አገልግለዋል፡፡

👉 በሀገራችን ታሪክ በስዕሉ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነችው ሥዕል ያለስተማሪ መፅሐፍ አዘጋጅተዋል፡፡

👉 በአፍሪካ የመጀመሪያው በፍየል ቆዳ ላይ ስዕልን የጀመሩም ታላቅ የጥበብ አባት ናቸው ።

👉 'አፍሪካ አርት ጋለሪ' አቋቁመዋል፡፡ የጋለሪውን መታሰቢያ በኒልስን ማንዴላ ሃውልት በማጀብ አራት የጋለሪ ቤቶችን በመገንባት ለህዝብ ምንጊዜም ክፍት ሆነው ስራዎቻቸውን ወጣቱ ትውልድ እንዲማርበት አድርገዋል፡፡

👉 በህይወት ዘመናቸው ወደ 1ዐ ሺህ የሚጠጉ የስዕል ውጤቶችን ለሀገራቸው አበርክተዋል፡፡

👉 የባህል እሴቶቻችን ከሃገር አልፈው እንዲነበቡ፣ አንዲታወቁና እንዲገለፁ ያደረጉ የጥበብ ጀግና ነበሩ፡፡

👉 በርካታ ትምህርት ቤቶችን በማሰራትም ማህበራዊ ሀላፊነታቸውን ተወጥተዋል፡፡

👉 ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2007 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት በሥነ-ጥበብ ዘርፍ ተሰጥቷቸዋል፡፡

#ባላምባራስ_ነጋሽ

tg-me.com/ethiopiahistorywisdom/1214
Create:
Last Update:

BY የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች

Share with your friend now:
tg-me.com/ethiopiahistorywisdom/1214

View MORE
Open in Telegram

የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Importantly, that investor viewpoint is not new. It cycles in when conditions are right (and vice versa). It also brings the ineffective warnings of an overpriced market with it.Looking toward a good 2022 stock market, there is no apparent reason to expect these issues to change.

Telegram announces Search Filters

With the help of the Search Filters option, users can now filter search results by type. They can do that by using the new tabs: Media, Links, Files and others. Searches can be done based on the particular time period like by typing in the date or even “Yesterday”. If users type in the name of a person, group, channel or bot, an extra filter will be applied to the searches.

የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች from us

Telegram የኢትዮጵያ ታሪክና ጥበቦች
FROM USA